የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 6:7

ትንቢተ ኢሳይያስ 6:7 አማ05

በእሳቱም ፍም ከንፈሮቼን ነክቶ “እነሆ ይህ የእሳት ፍም ከንፈሮችህን ስለ ነካ በደልህ ተወግዶልሃል፤ ኃጢአትህም ይቅር ተብሎልሃል” አለኝ።