ትንቢተ ኢሳይያስ 60:10

ትንቢተ ኢሳይያስ 60:10 አማ05

እኔ በቊጣዬ ቀጥቼሽ ነበር፤ አሁን ግን እራራልሻለሁ። ባዕዳን ሕዝቦች ቅጽሮችሽን ይሠራሉ፤ ንጉሦቻቸውም ያገለግሉሻል።