ትንቢተ ኢሳይያስ 60:6

ትንቢተ ኢሳይያስ 60:6 አማ05

ከምድያምና ከኤፋ የመጡት ግመሎች ምድራችሁን ሞሉት። ወርቅና ዕጣን ይዘው ከሳባ የመጡት ሁሉ እግዚአብሔርን በከፍተኛ ድምፅ ያመሰግኑታል።