ትንቢተ ኢሳይያስ 62:3

ትንቢተ ኢሳይያስ 62:3 አማ05

አንቺ በእግዚአብሔር እጅ እንዳለው የተዋበ አክሊልና በአምላክሽም እጅ እንዳለው የነገሥታት ዘውድ ትሆኚአለሽ።