ትንቢተ ኢሳይያስ 7:15

ትንቢተ ኢሳይያስ 7:15 አማ05

እርሱም ክፉውን ነገር ትቶ መልካሙን ነገር ለመምረጥ የሚያስችል ዕውቀት በሚያገኝበት ጊዜ ማርና ወተት ይመገባል።