ትንቢተ ኢሳይያስ 7:9

ትንቢተ ኢሳይያስ 7:9 አማ05

እንዲሁም የእስራኤል ራስ ሰማርያ ስትሆን፥ የሰማርያም ራስ ንጉሥ ፋቁሔ ነው። “ጽኑ እምነት ባይኖራችሁ እናንተም አትጸኑም።”