የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የያዕቆብ መልእክት 1:23-24

የያዕቆብ መልእክት 1:23-24 አማ05

ቃሉን ሰምቶ በሥራ ላይ የማያውለው ሰው የተፈጥሮ ፊቱን በመስተዋት እንደሚያይ ሰው ነው፤ ይህ ሰው ፊቱን በመስተዋት ካየ በኋላ ይሄዳል፤ እንዴት እንደ ሆነም ወዲያውኑ ይረሳዋል።