ትንቢተ ኤርምያስ 28:9

ትንቢተ ኤርምያስ 28:9 አማ05

ነገር ግን ስለ ሰላም የተናገረ ነቢይ ቢኖር ከእግዚአብሔር የተላከ ነቢይ መሆኑ የሚታወቀው ያ የተናገረው ትንቢት እውነት ሆኖ ሲገኝ ነው።”