የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢያሱ 1:7

መጽሐፈ ኢያሱ 1:7 አማ05

አንተ ብቻ አይዞህ፤ በርታ፤ አገልጋዬ ሙሴ ለሰጠህም ሕግ ሁሉ እውነተኛ ታዛዥ ሁን፤ በምትሄድበት ስፍራ ሁሉ ማናቸውም ነገር እንዲሳካልህ ከዚህ ሕግ ከቶ ዝንፍ አትበል፤