የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢያሱ 1:8

መጽሐፈ ኢያሱ 1:8 አማ05

ይህን የሕግ መጽሐፍ ምን ጊዜም ከማንበብ አትቈጠብ፤ በእርሱ የተጻፈውን ሁሉ መፈጸም ትችል ዘንድ እርሱን ሌሊትና ቀን አሰላስለው፤ ይህንን ብታደርግ፥ ሁሉ ነገር በተቃና ሁኔታ ይሳካልሃል።