የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢያሱ 21:43

መጽሐፈ ኢያሱ 21:43 አማ05

ስለዚህ እግዚአብሔር ለቀድሞ አባቶቻቸው ሊሰጣቸው በመሐላ ቃል የገባላቸውን ምድር ሁሉ ለእስራኤላውያን ሰጠ። ምድሪቱንም ከወረሱ በኋላ በዚያ ተደላድለው ኖሩ፤