ሰቈቃወ ኤርምያስ 5:21

ሰቈቃወ ኤርምያስ 5:21 አማ05

እግዚአብሔር ሆይ! እንደገና እንቋቋም ዘንድ ወደ አንተ መልሰን! ሁኔታችንን አድሰህ እንደ ቀድሞ ዘመን አድርገው።