ኦሪት ዘሌዋውያን 10:2

ኦሪት ዘሌዋውያን 10:2 አማ05

ከዚህም የተነሣ በድንገት ከእግዚአብሔር ዘንድ የተላከ እሳት ስለ በላቸው በእግዚአብሔር ፊት ሞቱ፤