የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉቃስ ወንጌል 16:11-12

የሉቃስ ወንጌል 16:11-12 አማ05

ታዲያ የዚህን ዓለም ሀብት በማስተዳደር የማትታመኑ ከሆናችሁ እውነተኛውን ሀብትማ ማን አምኖ ይሰጣችኋል? ደግሞም በሌላው ሰው ሀብት የማትታመኑ ከሆነ ለእናንተ የሚሆነውንስ ሀብት ማን ይሰጣችኋል?