የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉቃስ ወንጌል 18:16

የሉቃስ ወንጌል 18:16 አማ05

ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ እርሱ ጠርቶ እንዲህ አለ፤ “የእግዚአብሔር መንግሥት እንደእነዚህ ላሉት ስለ ሆነች ሕፃናት ወደ እኔ ይምጡ፤ አትከልክሉአቸው።