ትንቢተ ናሆም 1:7

ትንቢተ ናሆም 1:7 አማ05

እግዚአብሔር ቸር ነው፤ በመከራ ጊዜም ጠንካራ መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚተማመኑትን ሁሉ ይንከባከባል።