የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘኊልቊ 14:24

ኦሪት ዘኊልቊ 14:24 አማ05

ነገር ግን አገልጋዬ ካሌብ ልዩ አመለካከት ስላለውና ለእኔ ያለውንም ታማኝነት ስላጸና ሄዶ የመረመራትን ምድር እሰጠዋለሁ፤ ዘሮቹም ያቺን ምድር ይወርሳሉ፤