የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘኊልቊ 22:30

ኦሪት ዘኊልቊ 22:30 አማ05

አህያይቱም “በሕይወትህ ሙሉ ስትጋልበኝ የኖርክ አህያህ አይደለሁምን? ታዲያ ከዚህ በፊት እንደ ዛሬ ሆኜብህ ዐውቃለሁን?” ስትል መለሰችለት። በለዓምም “ከቶ እንዲህ ሆነሽብኝ አታውቂም” አላት።