የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘኊልቊ 23:23

ኦሪት ዘኊልቊ 23:23 አማ05

በያዕቆብ ልጆች ላይ ምንም ዐይነት ጥንቈላ፥ በእስራኤልም ላይ ምንም ዐይነት አስማት አይሠራም፤ እነሆ፥ አሁን ለያዕቆብና ለእስራኤል፥ ‘እግዚአብሔር ምን እንዳደረገ ተመልከቱ!’ ይባላል።