መጽሐፈ ምሳሌ 27:19

መጽሐፈ ምሳሌ 27:19 አማ05

ውሃ እንደ መስተዋት ሆኖ ፊትህን እንደሚያሳይህ ኅሊናህም እንደ መስተዋት ሆኖ የራስህን ጠባይ መልሶ ያሳይሃል።