መጽሐፈ ምሳሌ 27:2

መጽሐፈ ምሳሌ 27:2 አማ05

ሌሎች ሰዎች ያመስግኑህ እንጂ ራስህን አታመስግን፤ ሰዎች ስለ አንተ ይመስክሩ እንጂ፥ አንተ ስለ ራስህ መልካምነት አትናገር።