የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 3:1-2

መጽሐፈ ምሳሌ 3:1-2 አማ05

ልጄ ሆይ! የማስተምርህን አትርሳ፤ ትእዛዞቼንም በልብህ ጠብቅ። የእኔ ትምህርት ረጅም ዕድሜን ከብዙ ተድላና ደስታ ጋር ይሰጥሃል።