የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 3:11-12

መጽሐፈ ምሳሌ 3:11-12 አማ05

ልጄ ሆይ! የእግዚአብሔርን ተግሣጽ አትናቅ፤ በሚገሥጽህም ጊዜ አትመረር። አባት የሚወደውን ልጁን እንደሚገሥጽ እግዚአብሔርም የሚወዳቸውን ሰዎች ይገሥጻል።