የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 3:5-6

መጽሐፈ ምሳሌ 3:5-6 አማ05

በሙሉ ልብህ በእግዚአብሔር ታመን እንጂ በራስህ ዕውቀት አትመካ። በምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔርን መሪ አድርገው፤ እርሱም በትክክለኛው መንገድ ይመራሃል።