መጽሐፈ መዝሙር 112:4

መጽሐፈ መዝሙር 112:4 አማ05

ምሕረትና ቸርነት፥ ቅንነትም ለሚያደርግ ለደግ ሰው በጨለማ ውስጥ ብርሃን ይወጣለታል።