መጽሐፈ መዝሙር 135:3

መጽሐፈ መዝሙር 135:3 አማ05

ደግ ስለ ሆነ እግዚአብሔርን አመስግኑ! ቸር ስለ ሆነ ለስሙ ዘምሩ!