መጽሐፈ መዝሙር 139:13

መጽሐፈ መዝሙር 139:13 አማ05

ሁለንተናዬን የፈጠርክ አንተ ነህ፤ በእናቴ ማሕፀን አገጣጥመህ የሠራኸኝ አንተ ነህ።