መጽሐፈ መዝሙር 142:6

መጽሐፈ መዝሙር 142:6 አማ05

በጣም ተስፋ የቈረጥሁ ስለ ሆነ እንድትረዳኝ ወደ አንተ ስጮኽ ስማኝ፤ እጅግ በርትተውብኛልና ከጠላቶቼ አድነኝ።