መጽሐፈ መዝሙር 146:6

መጽሐፈ መዝሙር 146:6 አማ05

እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን፥ ባሕርንና በውስጣቸው ያሉትን ሁሉ የፈጠረ ነው። እርሱ ዘወትር ቃል ኪዳኑን ይጠብቃል፤