የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 15:1-2

መጽሐፈ መዝሙር 15:1-2 አማ05

እግዚአብሔር ሆይ! ወደ መኖሪያህ መግባት የሚችል ማን ነው? በተቀደሰችው ተራራህስ ላይ ሊኖር የሚችል ማን ነው? እርሱ ነቀፋ የሌለበት ሕይወትን የሚኖርና ትክክለኛውን ነገር የሚያደርግ፥ ከልቡም እውነትን የሚናገር፥