መጽሐፈ መዝሙር 150
150
እግዚአብሔርን አመስግኑ!
1እግዚአብሔርን አመስግኑ!
እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት!
የሚያስደንቅ ኀይሉ ባለበት በሰማይ አመስግኑት!
2ስላደረገው ድንቅ ሥራ አመስግኑት፤
ወደር ስለማይገኝለት ታላቅነቱ አመስግኑት።
3በመለከት አመስግኑት፤
በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት።
4በከበሮና በማሸብሸብ አመስግኑት፤
በክራርና በዋሽንት አመስግኑት።
5በጸናጽል ድምፅ አመስግኑት፤
ከፍተኛ ድምፅ ባለው ጸናጽል አመስግኑት።
6ሕያዋን ፍጥረቶች ሁሉ
እግዚአብሔርን አመስግኑት!
እግዚአብሔር ይመስገን!
Currently Selected:
መጽሐፈ መዝሙር 150: አማ05
ማድመቅ
Share
Copy
ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ
© The Bible Society of Ethiopia, 2005
© የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር፥ 1997
መጽሐፈ መዝሙር 150
150
እግዚአብሔርን አመስግኑ!
1እግዚአብሔርን አመስግኑ!
እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት!
የሚያስደንቅ ኀይሉ ባለበት በሰማይ አመስግኑት!
2ስላደረገው ድንቅ ሥራ አመስግኑት፤
ወደር ስለማይገኝለት ታላቅነቱ አመስግኑት።
3በመለከት አመስግኑት፤
በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት።
4በከበሮና በማሸብሸብ አመስግኑት፤
በክራርና በዋሽንት አመስግኑት።
5በጸናጽል ድምፅ አመስግኑት፤
ከፍተኛ ድምፅ ባለው ጸናጽል አመስግኑት።
6ሕያዋን ፍጥረቶች ሁሉ
እግዚአብሔርን አመስግኑት!
እግዚአብሔር ይመስገን!
© The Bible Society of Ethiopia, 2005
© የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር፥ 1997