የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 55:22

መጽሐፈ መዝሙር 55:22 አማ05

ችግርህን ሁሉ ለእግዚአብሔር አቅርብ፤ እርሱም በእንክብካቤ ይጠብቅሃል፤ እግዚአብሔር ደጋግ ሰዎችን ከቶ ለችግር አሳልፎ አይሰጣቸውም።