የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 73:23-24

መጽሐፈ መዝሙር 73:23-24 አማ05

ነገር ግን ዘወትር ከአንተ ጋር እኖራለሁ፤ አንተም ቀኝ እጄን ትይዛለህ። በምክርህ ትመራኛለህ፤ በመጨረሻም በክብር ትቀበለኛለህ።