የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 76:11

መጽሐፈ መዝሙር 76:11 አማ05

መፈራት ለሚገባው ለእግዚአብሔር ለአምላካችሁ ተስላችሁ የተሳላችሁትን ስእለት ፈጽሙ፤ እናንተ በቅርብ ያላችሁ ሕዝቦች መባ አምጡለት።