የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 78:4

መጽሐፈ መዝሙር 78:4 አማ05

እነዚህን ነገሮች ከልጆቻችን አንሰውርም፤ ስለ እግዚአብሔር ኀይል፥ ስላከናወናቸውም ታላላቅ ሥራዎችና ስላደረጋቸው ድንቅ ነገሮች ለተከታዩ ትውልድ እንናገራለን።