የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 84:11

መጽሐፈ መዝሙር 84:11 አማ05

ጌታችንና አምላካችን ሆይ! አንተ እንደ ፀሐይና እንደ ጋሻ ነህ፤ በቸርነትና በክብር ትጠብቀናለህ፤ ደግ ለሚሠሩ ሰዎች ማናቸውንም መልካም ነገር አትከለክላቸውም።