መጽሐፈ መዝሙር 97:9

መጽሐፈ መዝሙር 97:9 አማ05

እግዚአብሔር ሆይ! አንተ በምድር ሁሉ ላይ ልዑል አምላክ ነህ፤ ሐሰተኞች አማልክት ሁሉ በሥልጣንህ ሥር ናቸው።