የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 13:3

የዮሐንስ ራእይ 13:3 አማ05

ከአውሬው ራሶች አንዱ ለሞት የሚያደርስ ቊስል እንደ ነበረው ሆኖ አየሁት፤ ነገር ግን ለሞት የሚያደርሰው ቊስሉ ድኖአል፤ ዓለም በሙሉ በመደነቅ አውሬውን ተከተለ።