የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 18:2

የዮሐንስ ራእይ 18:2 አማ05

ከፍ ባለ ድምፅም እንዲህ ሲል ጮኸ፤ “ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች! ወደቀች! የአጋንንት መኖሪያ ሆነች! የርኩሳን መናፍስት ማደሪያ ሆነች! የሚያጸይፉና የሚያስጠሉ ወፎች መጠለያ ሆነች!