የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ሮም ሰዎች 2:4

ወደ ሮም ሰዎች 2:4 አማ05

ወይስ የእግዚአብሔርን የደግነቱንና የቻይነቱን፥ የታጋሽነቱንም ብዛት ትንቃለህን? እግዚአብሔር ደግነቱን ያበዛልህ አንተን ወደ ንስሓ ለመምራት እንደ ሆነ አታውቅምን?