የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ሮም ሰዎች 8:26

ወደ ሮም ሰዎች 8:26 አማ05

እንዲሁም እንዴት መጸለይ እንደሚገባን ስለማናውቅ መንፈስ ቅዱስ በድካማችን ይረዳናል፤ በቃል ሊገለጥ በማይቻል መቃተት ያማልደናል።