የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ቲቶ 2:11-12

ወደ ቲቶ 2:11-12 አማ05

እግዚአብሔር ሰውን የሚያድንበትን ጸጋውን ለሁሉም ገልጦአል፤ ይህም ጸጋ ክሕደትንና ሥጋዊ ምኞትን በመተው ራስን በመቈጣጠር፥ በቀጥተኛነትና በመንፈሳዊነት በዚህ ዓለም እንድንኖር ያስተምረናል።