ትንቢተ ዘካርያስ 2:5

ትንቢተ ዘካርያስ 2:5 አማ05

እግዚአብሔር ራሱ በዙሪያዋ እንደ እሳት ቅጽር ሆኖ ከተማይቱን እንደሚጠብቅና በክብሩም በዚያ እንደሚኖር ተስፋ ሰጥቶአል።”