የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:24-25

1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:24-25 መቅካእኤ

ምክንያቱም፥ “ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር፥ ክብሩም ሁሉ እንደ ሜዳ አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤ የጌታ ቃል ግን ለዘለዓለም ጸንቶ ይኖራል።” የተሰበከላችሁም የምሥራች ቃል ይህ ነው።