የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 1:17

ኦሪት ዘዳግም 1:17 መቅካእኤ

በፍርድም አድልዎ አታድርጉ፥ ታላቁን እንደምትሰሙ፥ ታናሹንም እንዲሁ ስሙ፥ ፍርድ ለእግዚአብሔር ነውና ከሰው ፊት አትፍሩ፥ አንድ ነገር ቢከብዳችሁ እርሱን ወደ እኔ አምጡት፥ እኔም እሰማዋለሁ፤’