የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 11:20-21

ኦሪት ዘዳግም 11:20-21 መቅካእኤ

በቤትህ መቃኖችና በግቢህ በሮች ላይ ጻፋቸው፤ ይህን ካደረጋችሁ፥ ጌታ ለአባቶቻችሁ ለመስጠት በማለላቸው ምድር የእናንተና የልጆቻችሁ ዘመን ከምድር በላይ ያሉ ሰማያትን ርቀት ያህል ይሆናል።”