የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 7:6

ኦሪት ዘዳግም 7:6 መቅካእኤ

“ለጌታ አምላክህ አንተ ቅዱስ ሕዝብ ነህና፥ በምድር ላይ ካሉት ሕዝቦች ሁሉ፥ ጌታ አምላክህ ለእርሱ የተለየህ ሕዝብ እንድትሆን መረጠህ።