የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 7:6

ኦሪት ዘዳግም 7:6 አማ54

ለአምላክህ ለእግዚአብሔር አንተ ቅዱስ ሕዝብ ነህና፤ በምድር ፊት ከሚኖሩ አሕዛብ ሁሉ ይልቅ ለእርሱ ለራሱ ሕዝብ ትሆንለት ዘንድ አምላክህ እግዚአብሔር መረጠህ።