የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፀአት 40:34-35

ኦሪት ዘፀአት 40:34-35 መቅካእኤ

ከዚህ በኋላ ደመናው የመገናኛውን ድንኳን ሸፈነ፥ የጌታም ክብር ማደሪያውን ሞላ። ደመናው በላዩ ስለ ነበረና የጌታ ክብር ማደሪያውን ስለ ሞላ ሙሴ ወደ መገናኛው ድንኳን መግባት አልቻለም።