የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 18:20

ትንቢተ ሕዝቅኤል 18:20 መቅካእኤ

ኃጢአትን የምትሠራ ነፍስ እርሷ ትሞታለች፥ ልጅ የአባትን ኃጢአት አይሸከምም፥ አባትም የልጅን ኃጢአት አይሸከምም፥ የጻድቅ ሰው ጽድቅ በራሱ ላይ ይሆናል፥ የክፉ ሰው ክፋትም በራሱ ላይ ይሆናል።